Details girma belay3 months ago (edited) እኔ ሁሌም ደስ ካላለኝ ኮመንት አልሰጥም አሁን ግን ስላየሁት በጣም አሪፍ ስለሆነ እንድታዩት ጋብዣለሁ ለሙስሊም ማህበረሰብ በሙሉ ኢድ ሙባረክ ብያለሁ View all 28 replies tina to3 months ago ኑሯችን ሃዘን ፣ ህዝባችን ሃዘን ፣ ሃገራችን ሃዘን ፣ ድራማችን ሃዘን ፣ ፊልማችን ሃዘን ፣ ዘፈናችን ሃዘን ፣ እኛ ኢትዮጲያውያኖች እድሜ ዘመናችን በእያንዳንዷ ጉዳይ ላይ እንድናዝን የተፈረደብን ህዝቦች ነንን? ጌታ ሆይ ሃዘናችንን ወደ ደስታ ቀይርልን የህዝባችንን በደል እርሳና በቸርነትህ ሃገራችንንና ህዝቦቿን ጎብኛቸው ። View all 6 replies Ephrem Nurye3 months ago ፊልሙን ሳታዩ ኮመንት አታድርጉ እኔን ላይክ ማድረግ ግን እንዳትረሱ ማሮቼ View all 8 replies እናቴ ውስጤናት እናቴ ውስጤናት3 months ago ሙስሊም እህት ወድምቸ ኢድ ሙባርክ View all 4 replies Edom Beza Edom3 months ago እስኪ ዛሬ እንኩዋን አትሽቀዳደሙኝ በጥራቃ ውላ ነብስ ጡር ነኝ ላይክ አማርኝ ግጩኝ View all 15 replies ፍቅርህ ነው የጎዳኝ3 months ago ላይክ ግጩኝ የምትሉ ከግርግዳ ያጋጫጩ View all 3 replies kaleb mare3 months ago ውድ ሙስሊም እህት ወንድሞቸ በውጭም አገር ውስጥም ያላቹ ኢድ ሙባርክ ፊልሙ አስተማሪ ነው ። View all 4 replies Nane Awol3 months ago መልካም ኢድ ለመላው እስልምና እምነት ተከታዮች በጣም የምረል ፍቅር የሸንፈል View all 2 replies Haben Mengsteab3 months ago (edited) ሽልማት ይገባችሁዋል like እስኪ ሃቡኒ View all 2 replies ግብስብስ ነገሮች3 months ago #እጅግ_አስደንጋጭ_ዜና ለኢትዮጵያ ህዝቦች እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሙሉ ፦
Find Us On