Details

Metamen Leras new
ዋው ምርጥ ፊልም ነው ትክክለኛ ኢትዮጱያ ማንነታችን ገልፆታል

REPLY153

View all 22 replies
Lelti Geberkidan
ዋው አሪፍ ነው እንኳን ለመስከረም አዲስ አመት አደረሳችሁ ውዶቼ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እንኳን ለኢድ አረፋ አደረሳቹ እወዳቸዋለው miss u all ethiopian peoples
View all 21 replies
susu hassen
የኢድ ሥራ ጉድ ጉድ እያደረገኝ ደክሞኛል ነገ አየዋለሁ???? በዚህ አጋጣም ሙሥሊሞች እንኩዋን አደረሣችሁ????
ማምየ የኔ ፍቅር ስወድህ
ለመላዉ ዉድ የእሥልመና እምነት ተከታዶች መልካም ለኢደል አረፋ በሰላ አደረሣችሁ መልካም ኢዶ ሙሥሊም አዶርጎ የፈጣረን አላህ አልሀምዱ ሊላህ በዶጋሜ መልካም አረፋ

REPLY43

View all 6 replies
Mona MonA
ሰደት ክርትት ያረገኝ እህታችሁ ነኝ መቼ እንደሁ እፋይ የምለሁ ግራ የገባኝ በላይክ አፅናኑኝ እሰቲ

REPLY86

View all 14 replies
View all 2 replies
Sara Hohas
መስከረም ይመጠል መስከረም ይሄዳል እኔ የጨነቀኝ መቼ ነው ተሰክቶልኝ አጌሬ ምገባው አረ አሁንስ እንጃ ብቻ ????????????

REPLY381

View all 104 replies
የተዋህዶ ልጅ ማርያም እናቴ
አዲስ ገቢ ነኝ Like ግጩኝ

REPLY88

View all 24 replies
Efrem La
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም በአል ይሁንላችሁ።

REPLY52

View all 10 replies
hana gatchow ሀረር
አረ ኡኡኡ በጣም ስጠብቀው የነበረ ፊልም ይመቻቹሁ አቦ

REPLY30

View reply
Seadi black hope
እኳን ደና መጣቹ እናመሰግናል። like አምሮኛል እርጉዝ ነኝ ስደተኛ ………

REPLY150

View all 22 replies
Zaza እውነት ነው ዱባይን ክፉ አይንካት
መልካም ምሽት ጋደኞቼ በአሁን ሰአት አብራችሁ የምታዩ ካላችሁ የሌላችሁም ኑ ገባ ገባ በሉ ❤

REPLY42

View all 4 replies
አለም ነሽ
ስራዬን ጨርሼ ስለማላገኘው ካሁኑ ዳውንሎድ አርጌ ባስቀምጥ ነው ሚሻለኝ ባገር ውስጥም በስደትም ያላችሁ ሙስሊም ለሆናችሁ ሁሉ እንኳን ለኢድ አል አደሀ አረፋ ባአል በሰላም አደረሳችሁ ሚነል አይዲን ብያለሁ

REPLY13

View all 3 replies
Grmawit Gizcaew
እናመሰግናለን ????????ጓዶች እስቲ አትጋፉ ቀስ ተሉ ውይጠ????????????????????
View all 10 replies
ይዱ የማርያም ልጅ
እኔን መቸ አው ይሆን ያበደ ፍቅር የሚይዘኝ በጣም አሪፍ ፊልም ነው እኔን መቸ ይሆን ፍቅር የሚይዘኝ እስኪ ላይክ ግጩኝ ለፍቅር ስትሉ

Read more

REPLY31

View all 7 replies
View all 2 replies
siedien hussen
comment ሥለ filmu መሥጠት ቀረ አይደል!!በጣም የሚያሣዝነው ሥለ ማዳም ቤት ኑሮ ብቻ የሚወራ!!ከቻላችሁ ለፊልሙ አሥተያየት ሥጡ ካልቻላችሁ ዝም ብላችሁ እዩ::ሥለ እራሣችሁ እና ሥለ አሠሪያችሁ ሤት ታሪክ ለማውራት ከፈለጋችሁ በሠይፉ ፕሮግራም አቅርቡ

REPLY26

View all 13 replies
ሚካኤል ጠባቂዬ
ክፍቅረኛዬጋር ተለያየን የዛሬ ቀን ደብሮኛል ማሮቼ

REPLY18

View all 22 replies
መብሪ የሽሜ
ለማታ ገቢዎች ቤቱን ለቀናል ማንዲዬ ነገ አይሃለው ደህና እደሩልኝ ውዶቼ

REPLY16

View all 3 replies
MILLA VI6 M&H
1:42:32 እንዴ ወርዳ ዉስጥ ????????????????
Saba negn mesak ewedalehu
ውይ ልተኛ ሰል ለምን ቀደም ብላቹ አለቀቃቹም በቃ ልየው የፌልም ሱሰ ሰላለብኝ ????????????

REPLY18

View all 5 replies
Ahm Sh
በጣም ሲጠበቅ የነበረው ፊልም ዋው እጂግ በጣም አዝናኝ እጂግ በጣም አስተማሪ እንዲሁም አስቂኝ ምርጥ ፊልም ነው ደስ የሚል ነው እናመሰግናለን በርቱልን ማሮች

REPLY16

View all 2 replies
Karimaወው በጠም አሪፍ ነው Kamrei
ዛሬ ከፍቅርኛየ ጋር የተጣላው ቀን ነው ውዶቼ ፍጣሪ አንድ ያደርጋችሁ በሉኝ ፍቅሬን አጥቼ መኖር አልችልም

REPLY13

View all 3 replies
feruza love
አዲስ ፊልም ሲለቀቅ የነ ብርቄ ኮመንት ውስጤ ነው

REPLY12

View reply
ውይ ዛሬስ ደከመኝ መኖር አስጠላኝ መቸ ይሆን ከሀገሬ እምገባው እስኪ ለይክ ግጩኝ ከርታታዋ እህታችሁ ነኝ መቸም አሳፍሩኝም ……………
እንዴት መሳጭ የሆነ ፊልም ነው አቦ ይመቻቹህ ያላያቹሁ እዪት በጣም ትከየፋላቹ

REPLY10

እናመሰግናለን ስጠብቀው የነበር ፊልም
ewuye Eyob ye ye filmu wubet ena dimiket neh edeg bel jeginaye????
እስከ ስለ ማንዴላ like ግጩኝ

REPLY14

Eide mubrke oll Muslims ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
View reply
ምረጥ ነው ማዴ ማኛ
View all 3 replies
እንኩዋን፡አብሮ፡አደረሠን፡ዉድ፡የኢስላም፡ልጆች
View all 2 replies
አሰላሙአለይኩም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ ሙስሊም እህት ወንድሞቺ እንካን ለአርፋ በአል በሰላም አደርሳችሁ ዊልካም ዊልካም ሀእና ለ ሰጠብቀዉ የነበርዉ ፌልም ነዉ እንካን ደስ አለሺ በሉኝኝኝኝኝኝኝኝኝ
View reply
ዋው ያምራል እናመሰግናለን ካገሬ ስገባ ይሆናል የሚለቁት ስል ከች አላችሁ እንኳን ለአድስ አመት በሰላም አደረሳችሁ አመቱ ይቀየራል ይህው እኔ አልቀየር እኔኳ ከስደት በቃሺ ብሎ ስያወጣኝ እግዚአብሔር ያል ለታ አድስ አመቴን አከብራለሁ እናም ለስልምና ሀይማኖት ተከታዮች በሙል እንኳን አደረሳችሁ መልካም መአል ይሁንላችሁ
View all 3 replies
Waw nice movie ????????????????????????????????
View all 4 replies
Respect & Love All Ethiopean people God Beless Eri & Ethio.1.Lov.
View reply
ሃሃሃሃ ለኢትዮጵያ ከሱዳን ውጪ ጎረቤት አለ ወይ? ኧረ ገደላቹኝ በሳቅ
ክክክክክክክክክክል ወይኔ የሱዳኑ አባትህ ማነው ሰትል መኩ ሸንቴ አስጨረስክ ክክክክክክክክክክክክክክክ
View all 2 replies
ልተኛ ስል እንቀልፍ እቢ አለኝ ለካ ፊልም ተለቆ ነው መልካም ለሊት ,,ምርጥ ፌልም ነው ,ተዋናዬችን አድናቂያቹህ ነኝ
View reply
????ለመላው ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሀገርም ከሀገር ውጭም ለምትገኙ እንኳን ለአረፍ በአል በሰላም???????????????? አደረሳችሁ.መልካም በአል ይሁንላችሁ!!!! ???? የዛሬ ወር ሀገሬ ልገባ ነው መልካም ጉዞ በሉኝ!!????????????
View reply